ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን ማሳደግ
የተሻለ ማህበረሰብ በመገንባት ላይ የእርስዎ ድምጽ ወሳኝ ነው።
እንኳን በደህና መጡ
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የመልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት
የማህበረሰብ ተሳትፎ ለመልካም አስተዳደር
ለወደፊት ብሩህ ጊዜ በጋራ መስራት
በ2022 አዲስ አበባ ከተማ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ሆና ማየት
ቅሬታና አቤቱታዎችን መቀነስ፣ መልካም አስተዳደርን በማስፈንና አገልግሎት አሰጣጡን ፍታሃዊ፣ግልፀኝነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን በማድረግ የክ/ከተማውን ህብረተሰብ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፣ የተቋማትን ቅንጅታዊ አሰራር ማጠናከር፣